(በ2018) ጀሴ ሊንጋርድ ነው። ሞሀመድ ሳላህ በበኩሉ ከየትኛውም ጨዋታ በበለጠ ከዩናይትድ ጋር የሚደረገውን ይፈልገዋል። ሞ ሳላህ በፕሪሚየር ሊጉ ከ2020 ወዲህ በቀያይ ሰይጣኖቹ ላይ 12 ጎሎችን ...
የቡድኑ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ በዛሬው እለት በአል ሚስራህ ቴሌቪዥን በተላለፈ መግለጫቸው "በደቡባዊ ሃይፋ በሚገኘው የኦሮት ራቢን ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽመናል" ብለዋል። ...
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በምስራቅ ዩክሬን ሉሀንስክ ግዛት ናዲያ የተባለ መንድር መቆጣጠሯን እና ስምንት አሜሪካ ሰራሽ ኤቲኤሲኤምኤስ ሚሳይሎችን መትቶ ማክሸፉን በትናንትናው እለት አስታውቋል። ...
"ሜሲ ሽልማቱ ስለተሰጠው ትልቅ ክብር አለው፤ አስቀድሞ ከተያዘ ቀጠሮ እና ሌሎች ሃላፊነቶች ጋር በተያያዘ ግን ሽልማቱን በአካል ተገኝቶ መቀበል አልቻለም" ብለዋል የሜሲ የማኔጅመት ቡድን እና ክለቡ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለእስራኤል የ 8 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የጦር መሳሪያ ለመሸጥ ለኮንግረሱ ሀሳብ ማቅረቡን ሁለት የአሜሪካ ባለስልጣናት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ...
የሩሲያው የፌደራል ደህንነት አገልግሎት (ኤፍኤስቢ) የ"ሽብር ጥቃት" ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ያላቸውን አራት ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ሁሉም ተጠርጣሪዎች የሩሲያ ዜጎች መሆናቸውንና ...
ኢቶካ የተወለዱት አንደኛው የአለም ጦርነት ከመጀመሩ ከስድስት አመት በፊት በ1908 ነበር። የተወለዱበት አመት የ"ፎርድ ሞዴል ቲ" መኪናዎች ለአሜሪካ ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረቡበትም እንደነበር ...
በአዲሶቹ የሶሪያ መሪዎች የተመረጡት የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ ሀሰን አል ሽባኒ የኳታሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸክ መሀመድ ቢን አብዱል ራህማን አልታኒን ለማግኘት በዛሬው እለት ዶሃ መድረሳቸውን ሮይተርስ የኳታር ባለስልጣንን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
ሮማኒያ እና ቡልጋሪያ የድንበር ቁጥጥራቸውን በማንሳት ነጻ ዝውውር የሚካሄድበትን የአውሮፓ ህብረት ሸንገን ዞንን ሙሉ በሙሉ በዛሬው እለት መቀላቀላቸውን ...
ከ12 አመቱ ጀምሮ ነበር ሰውነቱን በነጻነት እንዳይንቀሳቀስ የሚያደደርግ ህመም ያጋጠመው። ነገር ግን እንደሌሎች በነጻነት አለመንቀሳቀሱ ከህልሙ ...
“አወር ወርልድ ኢን ዳታ” የተሰኝው የጥናት ተቋም ሰዎች የቀናቸውን ብዙ ክፍል በምን አይነት ተደጋጋሚ እንቅስቃሴዎች ላይ ያሳልፉታል በሚል ባደረገው ጥናት፤ አንድ ቀን የመመገቢያ ፣ የመተኛ ፣ የስራ ...
በዱለቻ ወረዳ ደግሞ በ2 ቀበሌዎች የሚገኙ 20 ሺህ የሚሆኑ ወገኖች ተጋላጭ ሲሆኑ፤ ከነዚህ ቀበሌዎች እስከ አሁን 6 ሺህ 223 ነዋሪዎች አካባቢውን መልቀቃቸውን ነው መግለጫው የጠቀሰው፡፡ በተመሳሳይ ...